ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት ገጠመው !

ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት ገጠመው !
ማንችስተር ዩናይትድ ከሀል ሲቲ ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
አጃዪ እና ሜንዲ የሀል ሲቲን የማሸነፊያ ጎሎች አስቆጥረዋል።
አዲስ አዳጊው ሀል ሲቲ የውድድር ዘመኑን በጣፋጫ ድል ጀምሯል።
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
እሁድ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኢፕስዊች
ቅዳሜ - ኮቬንትሪ ከ ሀል ሲቲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ዩናይትድ ከሀል ሲቲ ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
አጃዪ እና ሜንዲ የሀል ሲቲን የማሸነፊያ ጎሎች አስቆጥረዋል።
አዲስ አዳጊው ሀል ሲቲ የውድድር ዘመኑን በጣፋጫ ድል ጀምሯል።
ቀጣይ መርሐ ግብር ?
እሁድ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኢፕስዊች
ቅዳሜ - ኮቬንትሪ ከ ሀል ሲቲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe


