ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዩናይትድ ብቁ አልነበረም ” አለን ሺረር

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዩናይትድ ብቁ አልነበረም ” አለን ሺረር
“ ዩናይትድ ብቁ አልነበረም ” አለን ሺረር

የቀድሞ ተጨዋች አለን ሺረር ማንችስተር ዩናይትድ በጨዋታው ብቁ አልነበረም ሲል ገልጿል።

“ ማንችስተር ዩናይትድ በቅድመ ውድድር ጨዋታውን አላየሁም ዛሬ ሳይ ግን ብቁ አልነበሩም “ ሲል አለን ሺረር ተናግሯል።

አክሎም “ በጫና ውስጥ ሆነው ከጉልበት ጋር ለዘጠና ደቂቃ ጥሩ እግርኳስ ለመጫወት ዝግጁ አልነበሩም "ብሏል።

“ በአካል ብቁ የነበረው አንድ ቡድን ነበር ይሄ ቡድን ግን ማንችስተር ዩናይትድ አልነበረም "ሲል ጨምሮ ተናግሯል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች