ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

አርሰናል ከቼልሲ ጋር እያደረገ የሚገኘው የሊግ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።

ሞርጋን ሮጀርስ ቼልሲን መሪ ሲያደርግ ካይ ሀቨርትዝ የአርሰናልን የአቻነት ጎል አስቆጥሯል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በቼልሲ በኩል ጇ ፔድሮ እና ኮል ፓልመር የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ አርሰናል 58% - 42% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች