የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር እያደረጉ የሚገኘው የጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ወደ እረፍት አምርቷል።
🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ በማንችስተር ሲቲ በኩል አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።
🟥 ፊል ፎደን ብሩኖ ፈርናንዴዝ ላይ በሰራው ጥፋት ምክንያት ቀይ ካርድ ተመልክቷል።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ሲቲ 51% - 49% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe