የእረፍት ሰዓት !

የእረፍት ሰዓት !
ግብፅ ከ አርጀንቲና ጋር እያደረጉ የሚገኙትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት እየመሩ ወደ እረፍት አምርተዋል።
ያሴር ኢብራሂም ግብፅን መሪ ያደረገች ግብ ማስቆጠር ችሏል።
የጨዋታው ዳኛ በመጀመሪያው አጋማሽ ምንም የማስጠንቀቂያ ካርድ አላሳዩም።
⚽ የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?
- በመጀመሪያው አጋማሽ አርጀንቲና 60% - 40% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe