የካናዳ ብሔራዊ ቡድን እና ኖርዊች ተጫዋች የሆነው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሊ አህመድ ወደ ትውልድ ሀገሩ ኢትዮጵያ መቷል።

በአቀባበሉ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ መሪ ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አበባ አስማረ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዋና ፀሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ተገኝተው አቀባበል አድርገውለታል::
በቆይታው ከዋናው የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጋር በመተባበር የነገ ጀግናዎች እና መሪዎች በሚሆኑ ታዳጊውች ላይ የታሰበ ልዩ መረሀ ግብር ለማሳካት ዝግጅቱን ጨርሷል!