የዋልያዎቹ ጨዋታ በምን መመልከት ይቻላል ?

የዋልያዎቹ ጨዋታ በምን መመልከት ይቻላል ?
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሰዓታት በኋላ ከሱዳን ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል።
የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ “ በቤን ስፖርት 1 “ ቻናል ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ ይሆናል።
ጣቢያው ከ 9:30 ጀምሮ ከቅድመ ጨዋታ ትንተና ጀምሮ የቀጥታ ሽፋን እንደሚሰጥ አሳውቋል።
ተጨማሪ ጨዋታውን መከታተያ አማራጮች ካሉ የጨዋታ ሰዓት ሲደርስ ወደ ቤተሰቦቻችን የምናደርስ ይሆናል።
ጨዋታው ከቀኑ 10:00 በጁባ ብሔራዊ ስታዲየም ይደረጋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe