ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቤሊንግሀም የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቤሊንግሀም የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !
ቤሊንግሀም የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተባለ !

የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የ 2026 የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሰረት ጁድ ቤሊንግሀም የእንግሊዝ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች በመባል ተመርጧል።

ጁድ ቤሊንግሀም ለሁለተኛ ተከታታይ አመት ሽልማቱን ማሸነፍ ችሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች