ጆሽዋ ዚርኪዜ ጥሪ ቀርቦለታል !

ጆሽዋ ዚርኪዜ ጥሪ ቀርቦለታል !
የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ጆሽዋ ዚርኪዜ ለብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ እንደቀረበለት ተገልጿል።
ጆሽዋ ዚርኪዜ ጉዳት የገጠመውን ብሪያን ብሮቤይን ተክቶ ብሔራዊ ቡድኑን እንዲቀላቀል ተጠርቷል።
የሰንደርላንዱ አጥቂ ብሪያን ብሮቤይ በትላንቱ ጨዋታ ጉዳት እንዳጋጠመው ይታወቃል።
ዚርኪዜ ከ2024 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከብሔራዊ ቡድኑ ጥሪ ደርሶታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe