ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የዚን ያህል እጎዳለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የዚን ያህል እጎዳለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ”
“ የዚን ያህል እጎዳለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ”

ዩራጓዊው ግብ ጠባቂ ፈርናንዶ ሙስሌራ በትላንቱ የስፔን ጨዋታ በሰራው ስህተት ግብ ተቆጥሮ ነበር።

ግብ ጠባቂው ከጨዋታው በኋላ ሀገሩ ከውድድሩ እንድትሰናበት ምክንያት መሆኑ እንደጎዳው ገልጿል።

ሙስሌራ በሰጠው ቃል “ ለዚህ ስፖርት የዚን ያህል እጎዳለሁ ብዬ አስቤው አላውቅም ነበር ብሏል።”

ፈርናንዶ ሙስሌራ ከሰራው ስህተት በኋላ አሰልጣኝ ማርሴሎ ቤልሳ እንዲቀይሩት በመጠየቅ ከሜዳ ወጥቷል።

ሙስሌራ በአለም ዋንጫው ከ 1966 በኋላ ወደ ግብነት የተቀየሩ ሶስት ስህተቶችን የሰራ የመጀመሪያው ግብ ጠባቂ ሆኗል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች