የዩናይትድ ደጋፊዎች ተቃውሞ ሊያደርጉ ነው !

የዩናይትድ ደጋፊዎች ተቃውሞ ሊያደርጉ ነው ! የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች በዛሬው የደርቢ ጨዋታ ዕለት ተቃውሞ ለማሰማት ቀጠሮ ይዘዋል። ደጋፊዎቹ በኦልድትራፎርድ ስታዲየም ውጪ እና ውስጥ ተቃውሞ ለማሰማት ማቀዱን ገልጿል። ደጋፊዎቹ በስታዲየሙ ውስጥ የሚገኘውን አርማ ለማውረድ ማቀዳቸውንም ገልጸዋል። በምትኩ “ እኛን የያዛችሁበት መንገድ አሳፋሪ ነው ” የሚል ፅሁፍ ለማስመልከት እቅድ መያዛቸው…


