ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የደቡብ አፍሪካ ተጨዋች ህይወቱ አለፈ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የደቡብ አፍሪካ ተጨዋች ህይወቱ አለፈ !
የደቡብ አፍሪካ ተጨዋች ህይወቱ አለፈ !

የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን እና ማሜሎዲ ሰንዳውንስ አማካይ ጃይደን አዳምስ ህይወቱ ማለፉ ተነግሯል።

የ 25ዓመቱ አማካይ ጃይደን አዳምስ በዚህ አለም ዋንጫ ሀገሩን ወክሎ ለመጀመሪያ ጊዜ መሳተፉ ይታወሳል።

ተጨዋቹ ዛሬ ጠዋት ራሱን እንዳጠፋ የደቡብ አፍሪካ መገናኛ ብዙሃን አስነብበዋል።

ከሁለት ሳምንታት በፊት አያቱን በሞት ያጣው ተጨዋቹ በሀዘን ስሜት ውስጥ ሆኖ ነበር ሀገሩን ያገለገለው።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች