ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የደቡብ ኮርያ ፕሬዝዳንት ትዕዛዝ ሰጡ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የደቡብ ኮርያ ፕሬዝዳንት ትዕዛዝ ሰጡ !
የደቡብ ኮርያ ፕሬዝዳንት ትዕዛዝ ሰጡ ! የደቡብ ኮርያ ፕሬዝዳንት ሊ ጄ ሚዩንግ የሀገሪቱ ስፖርት ሚንስቴር ብሔራዊ ቡድኑ ያሳየውን ደካማ እንቅስቃሴ መርምሮ ሪፖርት እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። የብሔራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ሆንግ ሚዩንግ በገዛ ፍቃዳቸው ከሀላፊነት መልቀቃቸው ተገልጿል። ፕሬዝዳንት ሊ በተመዘገበው ውጤት "ግራ እንደተጋቡ" በመግለፅ ፌዴሬሽኑ ዋና አሰልጣኝ ሆንግን መሾማቸውን ተችተዋል።…

ተዛማጅ ታሪኮች