ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የጆታ ህልፈት ለእግርኳስ ያለንን ፍቅር አሳጥቶን ነበር ” አንዲ ሮበርትሰን

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የጆታ ህልፈት ለእግርኳስ ያለንን ፍቅር አሳጥቶን ነበር ” አንዲ ሮበርትሰን
“ የጆታ ህልፈት ለእግርኳስ ያለንን ፍቅር አሳጥቶን ነበር ” አንዲ ሮበርትሰን

የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች አንዲ ሮበርትሰን የዲያጎ ጆታ ህልፈት ቡድኑ ላይ የስነ ልቦና ጉዳት ማድረሱን ገልጿል።

“ ጆታ ለእኛ እግርኳስ ተጨዋች ብቻ አልነበረም ” ያለው ሮበርትሰን “ እሱ ጓደኛችን ፤ መልበሻ ቤት ውስጥ የቅርባችን ሰው ነበር "ብሏል።

“ እጅግ በጣም የሚያም እና ልብ የሚሰብር ጊዜ ነበር ያሳለፍነው “ ሲል ሮበርትሰን ተናግሯል።

አክሎም “ በወቅቱ የእግርኳስ ፍቅራችንን አጥተናል ፣ ቤተሰቡ እና ልጆቹ እንደዛ ሲጎዱ ስናይ ስለጨዋታ ማሰብ አልቻልንም "ብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች