“ የጊዜ ጉዳይ ነው የአፍሪካ ሀገር አለም ዋንጫ ያሸንፋል ”

“ የጊዜ ጉዳይ ነው የአፍሪካ ሀገር አለም ዋንጫ ያሸንፋል ”
የዲሞክራቲክ ኮንጎ አሰልጣኝ ሴባስቲያን ዲሳብሬ የአፍሪካ እግር ኳስ እየተሻሻለ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
“ አፍሪካ እየተሻሻለች ነው አትቆምም “ ያሉት አሰልጣኙ “ የአፍሪካ ሀገር በዚህ አመት ወይም በቀጣይ አለም ዋንጫ እንደሚያሸንፍ ተስፋ አደርጋለሁ ” ብለዋል።
“ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የአፍሪካ ሀገር ዓለም ዋንጫ ያሸንፋል “ ሲሉ ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ሴባስቲያን ዲሳብሬ ተናግረዋል።
አክለውም “ በአለም ዋንጫው አፍሪካ ብዙ ተሳታፊ ሊኖራት ይገባል ምክንያቱም እግርኳስ የአህጉሪቱ እስትንፋስ ነው “ብለዋል።
ዲሞክራቲክ ኮንጎ ዛሬ ኡዝቤክስታን የምታሸንፍ ከሆነ ወደ ጥሎ ማለፉ መቀላቀሏን ታረጋግጣለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe