ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የግብፅ ተጨዋቾች የክብር ዋንጫ ተሸለሙ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የግብፅ ተጨዋቾች የክብር ዋንጫ ተሸለሙ !
የግብፅ ተጨዋቾች የክብር ዋንጫ ተሸለሙ !

የግብፅ ብሔራዊ ቡድን በሀገሪቱ ብሔራዊ ቤተመንግሥት የክብር አቀባበል ተደርጎለታል።

የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደልፋታህ አል-ሲሲ ተጨዋቾቹን የተቀበሉ ሲሆን “ በአለም ዋንጫው ላሳያችሁት አቋም አመሰግናለሁ " ብለዋል።

ፕሬዝዳንቱ ለብሔራዊ ቡድኑ የክብር እና ኩራት ዋንጫ አዘጋጅተው አበርክተዋል።

ቡድኑ ለሀገሪቱ ህዝብ ደስታ መስጠቱን የገለፁት አል ሲሲ “ ምክንያቱም ተፎካካሪ ነበራችሁ ” ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች