ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የፍፃሜ ጨዋታ ነው ” ማሬስካ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የፍፃሜ ጨዋታ ነው ” ማሬስካ
“ የፍፃሜ ጨዋታ ነው ” ማሬስካ

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ለጨዋታው ትልቅ ቦታ እንደሚሰጡ ገልጸዋል።

“ ነሀሴ ሆነ ግንቦት ለውጥ አያመጣም ጨዋታው ፍፃሜ ነው ” ሲል ኢንዞ ማሬስካ ተናግረዋል።

አክለውም “ የፍፃሜ ጨዋታ ነው ለማሸነፍ ጥረት ማድረግ አለብን “ ሲሉ ገልጸዋል።

ስለ ሮድሪ አዲስ ነገር የተጠየቁት አሰልጣኙ “ ምንም አላውቅም " ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች