ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእረፍት ሰዓት !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእረፍት ሰዓት !
የእረፍት ሰዓት !

አርሰናል ከማንችስተር ሲቲ እያደረገ የሚገኘውን የኮሚኒቲ ሺልድ ጨዋታ 2ለ0 እየመራ ወደ እረፍት አምርቷል።

ሪካርዶ ካላፊዮሪ እና ካይ ሀቨርትዝ አርሰናልን መሪ አድርገዋል።

🟨 የቢጫ ካርድ የተመለከቱ ተጫዋቾች እነማን ናቸው ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ በአርሰናል በኩል ካላፊዮሪ እንዲሁም በማንችስተር ሲቲ በኩል ፎደን የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።

የጨዋታው የኳስ ቁጥጥር ምን ይመስላል ?

- በመጀመሪያው አጋማሽ ማንችስተር ሲቲ 58% - 42% የኳስ ቁጥጥር ብልጫ ነበራቸው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች