የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የፕሪሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ሪካርዶ ካላፊዮሪ
⏩ ረያን ሼርኪ
⏩ ብሩኖ ፈርናንዴዝ
⏩ ኮል ፓልመር
⏩ ጇ ፔድሮ
⏩ ማማዱ ሳንጋሬ
⏩ ዞላኪስ እና
⏩ ዊሳ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ 2026/27 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ወር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
⏩ ሪካርዶ ካላፊዮሪ
⏩ ረያን ሼርኪ
⏩ ብሩኖ ፈርናንዴዝ
⏩ ኮል ፓልመር
⏩ ጇ ፔድሮ
⏩ ማማዱ ሳንጋሬ
⏩ ዞላኪስ እና
⏩ ዊሳ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe


