የ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፍፃሜውን አገኘ !

የ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፍፃሜውን አገኘ !
ሲዳማ ቡና ሻምፒዮን የሆነበት የ 2018 የ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል።
በሀዋሳ ከተማ በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡናን 1ለ0 አሸንፏል።
ሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና 6️⃣8️⃣ ነጥቦችን በመሰብሰብ አመቱን አጠናቋል።
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ 5️⃣4️⃣ ነጥቦች አምስተኛ ደረጃ በመያዝ ማጠናቀቅ ችለዋል።
ሲዳማ ቡና ከደቂቃዎች በኋላ የመጀመሪያውን የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ የሚረከብ ይሆናል።
ኮከብ ግብ አግቢዎች እነማን ናቸው ?
- ታምራት እያሱ ( ፋሲል ከነማ )
- ናትናኤል ዳንኤል ( ንግድ ባንክ ) በ 1️⃣5️⃣ ጎል ኮከብ ግብ አግቢ ሆነው አጠናቀዋል።
እነማን ወረዱ ?
- ሽረ ምድረ ገነት
- ድሬዳዋ ከተማ
- መቐለ 70 እንደርታ እና
- አርባምንጭ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረዱ ክለቦች ሆነዋል።
እነማን ወደ ፕሪሚየር ሊጉ አደጉ ?
- ጋሞ ጨንቻ እና
- ሀላባ ከተማ ወደ 2019 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አድገዋል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሚቀጥለው የውድድር አመት በ 1️⃣8️⃣ ክለቦች መካከል የሚደረግ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe