ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፍፃሜውን አገኘ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፍፃሜውን አገኘ !
የ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፍፃሜውን አገኘ ! ሲዳማ ቡና ሻምፒዮን የሆነበት የ 2018 የ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። በሀዋሳ ከተማ በተደረገው የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡናን 1ለ0 አሸንፏል። ሻምፒዮኑ ሲዳማ ቡና 6️⃣8️⃣ ነጥቦችን በመሰብሰብ አመቱን አጠናቋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ 5️⃣4️⃣ ነጥቦች አምስተኛ ደረጃ በመያዝ ማጠናቀቅ ችለዋል።…

ተዛማጅ ታሪኮች