የ ባሎን ዶር ሽልማት ለንደን ይካሄዳል !

የ ባሎን ዶር ሽልማት ለንደን ይካሄዳል ! የ ዘንድሮው የ 2026 ባሎን ዶር ሽልማት ስነ ስርዓት የት ከተማ እንደሚካሄድ ታውቋል። በጉጉት የሚጠበቀው የባሎን ዶር ሽልማት ስነ ስርዓት በእንግሊዝ ለንደን ከተማ እንደሚካሄድ ተገልጿል። የ ሽልማት ስነ ስርዓቱ ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም በለንደን ከተማ የሚካሄድ ይሆናል። የባሎን ዶር ሽልማት በዚህ አመት ለ 70ኛ ጊዜ የሚሰጥ ይሆናል። አዘጋጆቹ…


