ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዩናይትድ ታዳጊ ለማስፈረም እየሰራ ነው !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዩናይትድ ታዳጊ ለማስፈረም እየሰራ ነው !
ዩናይትድ ታዳጊ ለማስፈረም እየሰራ ነው !

ማንችስተር ዩናይትድ የሌስተር ሲቲውን ታዳጊ ሉዊስ ፔጅ ለማስጸረም እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል።

በተጨማሪም አርሰናል እና አስቶን ቪላ ተጫዋቹን የማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸው ተገልጿል።

ይሁን እንጂ ቀያዮቹ ሴጣኖች የ 18ዓመቱን የአጥቂ አማካይ ለማስፈረም እየተቃረቡ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል።

ታዳጊው ለሌስተር ሲቲ ዋናው ቡድን ከሀያ በላይ ጨዋታዎች ማድረጉ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች