ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የአርሰናል ተፋላሚ እሆናለሁ ”

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የአርሰናል ተፋላሚ እሆናለሁ ”
“ የአርሰናል ተፋላሚ እሆናለሁ ”

አርሰናል በአሁኑ ሰዓት አመታዊውን የኤምሬትስ ካፕ ጨዋታ ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር እያደረገ ይገኛል።

መድፈኞቹ ከጨዋታው በፊት አዲሱን ፈራሚያቸው ብሩኖ ጉማሬሽ ከደጋፊው ጋር አስተዋውቀዋል።

ብሩኖ ጉማሬሽ በሰጠው አስተያየት “ ተፋላሚ እሆናለሁ “ ሲል ለደጋፊው ቃል ገብቷል።

“ ለዚህ ክለብ እስከመጨረሻው ያለኝን ሁሉ እሰጣለሁ “ ሲል ብሩኖ ጉማሬሽ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች