ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ቼልሲ አቻ ተለያይቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ቼልሲ አቻ ተለያይቷል !
ቼልሲ አቻ ተለያይቷል !

በቅድመ ውድድር የወዳጅነት ጨዋታ ቼልሲ ከማሌዥያው ክለብ ዳሩል ታዚም ጋር 3ለ3 ተለያይቷል።

የቼልሲን ሁለት ጎሎች ሊያም ዴላፕ በፍፁም ቅጣት ምት ሲያስቆጥር ቀሪውን ማርኩዌዝ በራሱ መረብ ላይ አግብቷል።

ሰማያዊዎቹ እስካሁን አምስት የወዳጅነት ጨዋታዎች ሲያደርጉ በሁለቱ አሸንፈው በሁለቱ ተሸንፈው በቀሪው አቻ ወጥተዋል።

ቼልሲ የመጨረሻ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን ቅዳሜ ከሪያል ሶሴዳድ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች