ዩናይትድ ቺዶ ኦቢን በውሰት ሊሰጥ ነው !

ዩናይትድ ቺዶ ኦቢን በውሰት ሊሰጥ ነው !
የማንችስተር ዩናይትዱ አጥቂ ቺዶ ኦቢ በውሰት የኔዘርላንዱን ክለብ ዊሌም ሊቀላቀል መሆኑ ተገልጿል።
የ 18ዓመቱ አጥቂ ቺዶ ኦቢ መደበኛ የጨዋታ ሰዓት ለማግኘት ወደ ኔዘርላንድ ሊግ ለማምራት ንግግር ላይ ይገኛል።
ባለፈው አመት በወጣት ቡድኑ ያሳለፈው ቺዶ በ 37 ጨዋታዎች 20 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
ተጫዋቹ በአሰልጣኝ ሩበን አምሪም አሰልጣኝነት ጊዜ ለዋናው ቡድን ሰባት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች አድርጓል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe