ዩናይትድ ከታዳጊው ጋር ይለያይ ይሆን ?

ዩናይትድ ከታዳጊው ጋር ይለያይ ይሆን ? የማንችስተር ዩናይትዱ ታዳጊ ተጨዋች ጄጄ ጋብሬል ክለቡን ሊለቅ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል። በክለቡ እና በተጨዋቹ ቤተሰቦች መካከል ያለው ግንኙነት ጥሩ እንዳልሆነ ተዘግቧል። እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በክለቡ ውል ያለው ተጨዋቹ አሁን ላይ ክለቡን ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረቡ ተሰምቷል። ማንችስተር ዩናይትድ በበኩሉ ነገሮችን ወደ ነበሩበት ለመመለስ አሁንም ተስፋ…


