ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ዩናይትድ የተሻለ ተከላካይ ያስፈልገዋል ” ስኮልስ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ዩናይትድ የተሻለ ተከላካይ ያስፈልገዋል ” ስኮልስ
“ ዩናይትድ የተሻለ ተከላካይ ያስፈልገዋል ” ስኮልስ

የቀድሞ የቀያዮቹ ሰይጣኖቹ ታሪካዊ ተጨዋች ፖል ስኮልስ ማንችስተር ዩናይትድ የተሻለ ተከላካይ እንደሚስፈልገው ተናግሯል።

“ ማንችስተር ዩናይትድ የተሻለ ተከላካይ ያስፈልገዋል አሁን ያሉት ሊጉን ለማሸነፍ በቂ አይደሉም “ ሲል ስኮልስ ተናግሯል።

አስተማማኝ ተከላካይ አስፈላጊ መሆኑን ያነሳው ስኮልስ “ ማጓየር የጡንቻ ችግር ይገጥመው ጀምሯል ” ብሏል።

“ ማርቲኔዝ የአካል ብቃቱን መቆጣጠር አይችልም ብቁ ከሆነ ጥሩ ተጨዋች ነው “ ሲል ስኮልስ ተናግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች