ዩኤፋ የፊፋን ውሳኔ አወገዘ !

ዩኤፋ የፊፋን ውሳኔ አወገዘ !
የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ፊፋ የባሎጉን ቀይ ካርድ ቅጣት የሻረበትን ውሳኔ ተቃውሟል።
ዩኤፋ ውሳኔውን በመቃወም ባወጣው መግለጫ “ ድርጊቱ ሁሉንም ቀይ መስመሮች የተሻገረ ነው "ሲል ገልጿል።
“ እግርኳስ የሚመራው በደንብ ነው " ያለው ዩኤፋ ቀይ ካርድ ግዴታ እንጂ ፍላጎት አይደለም ፍትሀዊነቱ መጠበቅ አለበት ሲል አሳስቧል።
አክሎም " የሚመለከታቸው ሀላፊዎች ደንቡን ተግባራዊ ማድረግ ካልቻሉ ጨዋታው ታማኝነቱን ያጣል "ብሏል።
ዩኤፋ “ ይሄ ታይቶ የማይታወቅ ፤ ለመረዳት የሚያዳግት እና ኢፍትሀዊ ውሳኔ አስደንግጦናል ” ሲል አሳውቋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe