ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ያማል እኛ ቡድን ውስጥ ቦታ አያገኝም ” ሞሪንሆ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ያማል እኛ ቡድን ውስጥ ቦታ አያገኝም ” ሞሪንሆ
“ ያማል እኛ ቡድን ውስጥ ቦታ አያገኝም ” ሞሪንሆ

የሪያል ማድሪዱ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ የባርሴሎናው ተጨዋች ላሚን ያማል ወደ ቡድናቸው ቢሄድ ቦታ እንደማያገኝ ተናገሩ።

" ላሚን ያማል ያለጥርጥር አስደናቂ ተጨዋች ነው " ያሉት ሞሪንሆ “ ገና የሚያድግ አቅም ይዟል "  ብለዋል።

“ በእሱ እድሜ የአውሮፓ እና አለም ሻምፒዮን መሆን ያልተለመደ ነገር ነው " ሲሉ ተናግረዋል።

“ ነገርግን እኛ ትልቅ ደረጃ ላይ ያለ ስብስብ ነው የያዝነው “ ያሉት ሞሪንሆ “ ወደዚህ ቢመጣ ቦታ አይኖረውም "ሲሉ ገልጸዋል።

አክለውም " እኔ እሱን ለሪያል ማድሪድ አላስፈርመውም የእኛ ተጨዋቾች ምርጦች ናቸው " ሲሉ ተደምጠዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች