ድሬዳዋ ከተማ ከሊጉ ወርዷል !

ድሬዳዋ ከተማ ከሊጉ ወርዷል !
በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 37ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ጋር 1ለ1 ተለያይቷል።
የሀድያ ሆሳዕናን ግብ ብሩክ በየነ ሲያስቆጥር ለድሬዳዋ ከተማ አቤል ነጋሽ ከመረብ አሳርፏል።
ውጤቱን ተከትሎ ድሬዳዋ ከተማ ከሊጉ ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዳቸው ተረጋግጧል።
ድሬዳዋ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ እና አርባምንጭ ከተማን በመከተል ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደ ሶስተኛው ክለብ ሆኗል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe