ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ጀግኖች ናችሁ ፣ ኮርተንባችኃል “ የግብፅ ፕሬዝዳንት

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ጀግኖች ናችሁ ፣ ኮርተንባችኃል “ የግብፅ ፕሬዝዳንት
“ ጀግኖች ናችሁ ፣ ኮርተንባችኃል “ የግብፅ ፕሬዝዳንት

የግብፅ ፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አል ሲሲ ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ ላሳየው ብቃት ባስተላለፉት መልዕክት አመስግነዋል።

ፕሬዝዳንቱ “ ባሳካችሁት ነገር ኮርተንባችኃል “ ያሉ ሲሆን “ በስኬታችሁ ኮርተናል ፣ ቀጣዩ ጊዜ የተሻለ ይሆንላችኃል “ ብለዋል።

አክለውም “ ጀግኖቻችን እናመሰግናለን ፣ በግብፅ የእግር ኳስ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ታሪክ ስላስመዘገባችሁ እናመሰግናለን “ ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች