ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጁቬንቱስ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጁቬንቱስ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
ጁቬንቱስ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !

በሁለተኛ ሳምንት የጣሊያን ሴርያ ጁቬንቱስ ፓርማን 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

ጁቬንቱስን ባለድል ያደረጉ ግቦች ኒኮላስ ጎንዛሌ እና ኩፕሜነርስ አስቆጥረዋል።

በአሰልጣኝ ሉቺያኖ ስፓሌቲ የሚመራው ጁቬንቱስ ሁለተኛ ተከታታይ ጨዋታውን አሸንፏል።

ጁቬንቱስ ስድስት ነጥቦች ነጥቦችን በመሰብሰብ በሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

ፓርማ የመጀመሪያ ሁለት የሊግ ጨዋታዎችን ተሸንፈዋል።

በቀጣይ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ሊጉን ከሚመራው ኤሲ ሚላን ጋር ይጫወታል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች