ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ጁቬንቱስ ቼልሲን አሸንፏል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ጁቬንቱስ ቼልሲን አሸንፏል !
ጁቬንቱስ ቼልሲን አሸንፏል !

ጁቬንቱስ ከቼልሲ ጋር ያደረገውን የወዳጅነት ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የጁቬንቱስን የማሸነፊያ ግብ ዜግሮቫ አስቆጥሯል።

ከአመታት በኋላ ወደ እግርኳስ የተመለሰው ማይካሎ ሙድሪክ ተቀይሮ በመግባት ጨዋታውን አድርጓል።

ቼልሲ ተጨማሪ የወዳጅነት ጨዋታውን ቅዳሜ ከኤሲ ሚላን ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

ጁቬንቱስ በበኩሉ ከኢንተር ማላን ጋር ቀጣይ የወዳጅነት ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች