ጄሚ ቫርዲ ወደ ኤቨርተን ?

ጄሚ ቫርዲ ወደ ኤቨርተን ? የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን እንግሊዛዊውን አጥቂ ጄሚ ቫርዲን ለማስፈረም እያሰበ እንደሚገኝ ተገልጿል። ኤቨርተን ባሎጉንን ከሞናኮ ለማስፈረም ያደረገው ጥረት በመጨረሻ ሰዓት ሳይሳካ መቅረቱ አይዘነጋም። ኤቨርተን የአጥቂ ክፍተቱን ለመሙላት ያለ ክለብ የሚገኘውን ጄሚ ቫርዲ መመልከቱን ቶክ ስፖርቶ ዘግቧል። የ 39ዓመቱ ጄሜ ቫርዲ ያለፈውን የውድድር አመት በክሪሞኔንስ ማሳለፉ…


