ጇ ፔድሮ አዲስ ኮንትራት ቀረበለት !

ጇ ፔድሮ አዲስ ኮንትራት ቀረበለት ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ለብራዚላዊው አጥቂ ጇ ፔድሮ አዲስ ኮንትራት አቅርበዋል። ጇ ፔድሮ በቡድኑ ያሳየውን ጥሩ እንቅስቃሴ ተከትሎ የተሻሻለ አዲስ ኮንትራት እንደቀረበለት ተገልጿል። የ 24ዓመቱ አጥቂ ጇ ፔድሮ ባለፈው አመት ቼልሲን በሰባት አመት ኮንትራት መቀላቀሉ አይዘነጋም። ቼልሲ ባርሴሎና እና ሌሎች ክለቦች ጇ ፔድሮን ለማስፈረም እንደሚፈልጉ…


