ጋብሬል ማርቲኔሊ አል ሂላልን ተቀላቀለ !

ጋብሬል ማርቲኔሊ አል ሂላልን ተቀላቀለ !
የሳውዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ጋብሬል ማርቲኔሊን ከአርሰናል ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።
አርሰናል ከጋብሬል ማርቲኔሊ ዝውውር 60 ሚልዮን ፓውንድ ክፍያ መቀበላቸው ተገልጿል።
ብራዚላዊው ጋብሬል ማርቲኔሊ የተዘዋወረበት ክፍያ የአርሰናል ሪከርድ ሽያጭ በመሆን ተመዝግቧል።
አሌክስ ኦክስሌድ ቻምበርሊን 2017 ሊቨርፑልን በ 35 ሚልዮን ፓውንድ በመቀላቀል ሪከርዱን ይዞ ነበር።
ጋብሬል ማርቲኔሊ ከፊርማው በኋላ “ ለአል ሂላል በመፈረሜ ኮርቻለሁ " በማለት ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe