ጋክፖ ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል ወስኗል !

ጋክፖ ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል ወስኗል !
የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጨዋች ኮዲ ጋክፖ ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል ከውሳኔ መድረሱ ተገልጿል።
ይህንንም ተከትሎ ሁለቱ ክለቦች ከስምምነት ለመድረስ በንግግር ላይ መሆናቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
የ 27ዓመቱ ተጨዋች ጋክፖ የቶተንሀምን ጥያቄ ወደጎን በመተው ማንችስተር ሲቲን ለመቀላቀል መርጧል።
ኔዘርላንዳዊው ተጨዋች ጋክፖ ባለፈው ክረምት በሊቨርፑል ወሉን ለአምስት አመት አራዝሞ ነበር።
ሊቨርፑል ጋክፖን በ 2022 ከፒኤስቪ አጠቃላይ 44 ሚልዮን ፓውንድ በሚደርስ ሂሳብ ነበር ያስፈረመው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe