ጋክፖ ከብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውጪ ሆነ !

ጋክፖ ከብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውጪ ሆነ !
የኔዘርላንድ እና ሊቨርፑል የፊት መስመር ተሰላፊ ኮዲ ጋክፖ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።
በዚህም ምክንያት ኮዲ ጋክፖ ከኔዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ለቆ መመለሱ ይፋ ተደርጓል።
ኮዲ ጋክፖ በጉዳቱ ምክንያት ለተወሰኑ ሳምንት ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል እየተዘገበ ይገኛል።
አሌክሳንደር አይሳክ ከቀናት በፊት በጉዳት የስዊድን ብሔራዊ ቡድን ስብስብ መልቀቁ ይታወሳል።
ሊቨርፑል ከብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ እረፍት መልስ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ይጫወታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe