“ ግብ ጠባቂም ለመሆን ዝግጁ ነኝ “ አይት ኑሪ

“ ግብ ጠባቂም ለመሆን ዝግጁ ነኝ “ አይት ኑሪ
የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ረያን አይት ኑሪ በየትኛውም የሜዳ ክፍል ለመጫወት ዝግጁ መሆኑን ተናግሯል።
“ ቡድኑን ለመርዳት አሰልጣኙ የጠየቀኝን አደርጋለሁ “ ያለው አይት ኑሪ “ ግብ ጠባቂነት ቢሆንም እንኳን ዝግጁ ነኝ “ ሲል ገልጿል።
ማንችስተር ከተማን እንደሚወደው የገለፀው አይት ኑሪ “ ጥሩ ህዝብ ነው ያለው ቆንጆ ቦታ ነው “ ብሏል።
“ ነገርግን ብዙውን ጊዜ ቤቴ ከቤተሰቤ ጋር መቆየት ያስደስተኛል ልምምድ ላይ ጥሩ እንድሆን ረድቶኛል " ሲል ጨምሮ ተናግሯል።.
@tikvahethsport @kidusyoftahe