ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ጎሜዝ ሊጉ ሲጀምር አይኖርም ” አንዶኒ ኢራኦላ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ጎሜዝ ሊጉ ሲጀምር አይኖርም ” አንዶኒ ኢራኦላ
“ ጎሜዝ ሊጉ ሲጀምር አይኖርም ” አንዶኒ ኢራኦላ

የሊቨርፑሉ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጆሴፍ ጎሜዝ ከቀናት በፊት ጉዳት አጋጥሞት ነበር።

ሊቨርፑል በወዳጅነት ጨዋታ ሰንደርላንድን ሲያሸንፍ ጎሜዝ በ10ኛው ደቂቃ ነበር በጉዳት የተቀየረው።

አሰልጣኝ አንዶኒ ኢራኦላ ጎሜዝ “ ለበርካታ ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል “ ሲሉ አሳውቀዋል።

አክለውም “ ጎሜዝ ፕሪሚየር ሊጉ ሲጀመር ወደ ሜዳ አይመለስም “ ከዛ በኋላ ግን ብዙ አይቆይም ሲሉ ገልጸዋል።

ሊቨርፑል የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታውን ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች