ጣልያን የቀድሞ ተጨዋቿን ልትሾም ነው !

ጣልያን የቀድሞ ተጨዋቿን ልትሾም ነው ! የጣልያን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አንድሪያ ፒርሎን በሀላፊነት ለመሾም ከጫፍ ደርሰዋል። የቀድሞ የጣልያን ታሪካዊ ተጨዋች አሰልጣኝ አንድሪያ ፒርሎ የቀረበላቸውን ጥያቄ በቃል ደረጃ ተቀብለዋል። አሰልጣኙ በቀጣይ ቀናት እስከ 2030 የሚያቆይ የረጅም ጊዜ ኮንትራት እንደሚፈርሙ ተዘግቧል። አሰልጣኝ አርንድሬ ፒርሎ በአመት 1.5 ሚልዮን ዩሮ ክፍያ እንደሚያገኙ…


