ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባናል ” ኢንዞ ማሬስካ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባናል ” ኢንዞ ማሬስካ
“ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባናል ” ኢንዞ ማሬስካ

የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ በድሉ መደሰታቸውን ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል።

ጨዋታውን በግዜ መጨረስ ይገባቸው እንደነበር ያነሱት ማሬስካ “ ምክንያቱም ጨዋታውን ተቆጣጥረናል እድልም ፈጥረናል " ብለዋል።

አክለውም “ በአጠቃላይ ካየነው ማሸነፍ የሚገባን ጨዋታ ነው ” ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።

በክለቡ የመጀመሪያ ጨዋታ በማሸነፋቸው እንደተደሰቱ በመግለፅ “ ዛሬ ምርጥ ቀን ነው በጣም ስሜታዊ ነበርኩ “ ብለዋል።

ኢንዞ ማሬስካ አያይዘውም እስካሁን ለቡድናቸው ምርጥ አስራ አንድ አለመውጣታቸውን አሳውቀዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች