ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፈረንሳይ ለኢንፋንቲኖ ድጋፏን ነፈገች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፈረንሳይ ለኢንፋንቲኖ ድጋፏን ነፈገች !
ፈረንሳይ ለኢንፋንቲኖ ድጋፏን ነፈገች !

የፈረንሳይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ያለውን ድጋፍ ማንሳቱን አስታውቋል።

ፈረንሳይ ለጂያኒ ኢንፋንቲኖ ድጋፏን የነፈገችው አለም ዋንጫውን ወደ ግል ለማዞር ባደረጉት ጥረት ምክንያት መሆኑን ገልፃለች።

ፕሬዝዳንቱ ያቀዱት እቅድ የእግር ኳሱን አንድነት እና ገፅታ እጅጉን እንደጎዳው ፈረንሳይ ገልፃለች።

በሚቀጥለው አመት መጋቢት ወር በሚካሄደው የፊፋ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ኢንፋንቲኖ ዳግም ይወዳደራሉ።

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች