“ ዩናይትድ ምባፔን እንዲመለከት መክሬ ነበር ”

“ ዩናይትድ ምባፔን እንዲመለከት መክሬ ነበር ”
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ረያን ጊግስ ክለቡ ምባፔን እንዲመለከት መክሮ እንደነበር ገልጿል።
“ ኪሊያን ምባፔ ሞናኮ ሲጫወት በደንብ አይቼዋለሁ የተለየ ተሰጥኦ ነበረው “ ሲል ተናግሯል።
አክሎም “ የማንችስተር ዩናይትድ መልማዮች ሄደው እንዲያዩት መክሬ ነበር “ ሲል ገልጿል።
“ ከሆነ ጊዜ በኋላ እንዴት ሆነ ብዬ ስጠይቃቸው በችሎታው እርግጠኛ ስላልሆንን ትተነዋል ” ሲሉ መልሰውኛል ተናግሯል።