የሪቻርልሰን የቶተንሀም ሁኔታ ?

የሪቻርልሰን የቶተንሀም ሁኔታ ? ብራዚላዊው የፊት መስመር አጥቂ ሪቻርልሰን በክለቡ ውስብስብ ሁኔታ ውስጥ ገብቶ ይገኛል። ሪቻርልሰን ከኤቨርተን ጥያቄ ቀርቦለት የነበረ ቢሆንም ዝውውሩን ውድቅ እንዳደረገ ተገልጿል። ሪቻርልሰን የሰጠው አስተያየት የክለቡን አስተዳደር እና የክለቡን ደጋፊዎች ያስቆጣ ነበር። “ ማንም ሰው የወደፊት ቆይታዬን አይወስንም ዛቻ እና ጫናዎች አያስፈሩኝም “ ሲል ነበር…


