ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፈረንሳይ የኦሊሴ ቢጫ ካርድ ይሰረዝልኝ አለች !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፈረንሳይ የኦሊሴ ቢጫ ካርድ ይሰረዝልኝ አለች !
ፈረንሳይ የኦሊሴ ቢጫ ካርድ ይሰረዝልኝ አለች !

የፈረንሳይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፈረንሳይ ከ ፓራጓይ ባደረገችው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የማይክል ኦሊሴ የቢጫ ካርድ ይሰረዝልኝ ስትል ለፊፋ ጥያቄ አቅርባለች።

የቡድኑ ኮከብ እና ቁልፍ ተጫዋች ማይክል ኦሊሴ ከፓራጓዩ ማቲያስ ጋላርዛ ጋር በነበረው ግጭት የቢጫ ካርድ ማየቱ አይዘነጋም።

ኦሊሴ የተመለከተውን የቢጫ ካርድ ተከትሎ በቀጣይ ለቅጣት በመቃረቡ ምክንያት ፌዴሬሽኑ ለፊፋ ጥያቄውን አቅርቧል።

የፈረንሳይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የእግር ኳስ የበላዩ ፊፋ የፍሎረን ባላጉንን የቀይ ካርድ መነሳት ተከትሎ የቀረበ ጥያቄ ሆኗል።

ተመሳሳይ ጥያቄዎች እየተነሱ ሲገኙ ፊፋ በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ጥያቄ እያስነሳበት ይገኛል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች