“ ፈርናንዴዝ ብዙ ትምህርት ሰጥቶናል ”

“ ፈርናንዴዝ ብዙ ትምህርት ሰጥቶናል ”
የሳባህ አሰልጣኝ ቫልዳዝ ዳምብራስካስ ከጨዋታው በኋላ ለብሩኖ ፈርናንዴዝ ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።
“ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ምን አይነት ተጨዋች ነው “ ያሉት አሰልጣኙ “ እሱ ብዙ ትምህርት ሰጥቶናል ” በማለት ተናግረዋል።
አክለውም ቡድናቸው የተሻለ ነገር ማድረግ እንደሚችል እያሰበ ወደ ቤቱ እንደሚመለስ ገልጸዋል።
የተመዘገበው ውጤት የቡድናችንን የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ አያንፀባርቅም ሲሉ ጨምረው ተናግረዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe