ፊፋ ባሎጉን እንዲሰለፍ ሊፈቅድ ነው !

ፊፋ ባሎጉን እንዲሰለፍ ሊፈቅድ ነው !
አሜሪካዊው አጥቂ ፎላሪን ባሎጉን በቦስኒያ ጨዋታ ቀጥታ ቀይ ካርድ መመልከቱ ይታወሳል።
ይህንንም ተከትሎ ፎላሪን ባሎጉን የአንድ ጨዋታ ቅጣት ይጣልበት ነበር።
ይሁን እንጂ ፎላሪን ባሎጉን አሜሪካ ከቤልጅየም ለምታደርገው ጨዋታ ዝግጁ መሆኑ ተገልጿል።
ተጨዋቹ የተመለከተው ቀይ ካርድ ቅጣት ተመሳሳይ ጥፋት ከፈፀመ ብቻ ተግባራዊ እንደሚሆን ተነግሯል።
ፊፋ የተጨዋቾችን ቅጣት በከፊል ወይም ሙሉ ለመሉ የማራዘም መብት እንዳለው ተገልጿል።
ከዚህ በፊት ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሁለት ጨዋታዎች ቅጣት በተመሳሳይ ተነስተውለት እንደነበር የሚታወስ ነው።
@tikvahethsport @kidusyoftahe