ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ፍፃሜ መጫወት ሳይሆን ማሸነፍ አለባቸው ” ፔድሮ ሳንቼዝ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ፍፃሜ መጫወት ሳይሆን ማሸነፍ አለባቸው ” ፔድሮ ሳንቼዝ
“ ፍፃሜ መጫወት ሳይሆን ማሸነፍ አለባቸው ” ፔድሮ ሳንቼዝ

የስፔን ጠቅላይ ሚኒስቴር ፔድሮ ሳንቼዝ በፍፃሜ ጨዋታ መሳተፍ ሳይሆን ማሸነፍ እንደሚገባ ተናግረዋል።

ከጨዋታው በፊት ቃላቸውን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ ፍፃሜ መጫወት ሳይሆን ማሸነፍ ነው ያለባቸው ” ብለዋል።

አክለውም “ ምርጡ ቡድን ጨዋታውን ያሸንፋል ምርጡ ቡድንም ስፔን ይሆናል “ ሲሉ ገልጸዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች